Skip to main content

በሙያ ብቃት ምዘና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የሚሰጡ ዋና ዋና ተግባራት

  • የሙያ ብቃት ምዘና ጥያቄ ከምዘና ጣቢያዎች መቀበል፤
  • ከየምዘና ጣቢያ የቀረበውን የተመዛኞች መረጃ በማጣራት፤በሙያ ዓይነትና ደረጃ መለየት፤
  • የምዘና መርሃ ግብር ማዘጋጀት፤
  • የምዘና በጀት ፕሮፖዛል ማዘጋጀት፤
  • ሱፐርቫይዘሮችን መመደብ፣ማሳወቅና፣ ስምሪት መስጠትና መከታታል፤
  • ምዘና ማካሄድና ጥራቱን ለማስጠበቅ ድጋፍና ክትትል ማድረግ፤
  • የምዘናውን ውጤት ለተመዛኝ ግብረ መልስ መስጠት፤
  • ከተመዛኞች የሚቀርቡ ቅሬታዎችን መቀበልና መፍታት፤
  • የብቃት ምዘና መረጃዎችን ከሱፐርቫይዘሮች  መቀበልና ማደራጀት፤
  • በየወቅቱ የተሰበሰቡ የብቃት ምዘና መረጃዎችን ወደ ዳታ ቤዝ ማስገባት፤
  • የምዘና ውጤትና የሌሎች መረጃች ይጣራልኝ ጥያቄ ማጣራት ምላሽ መስጠት፤
  • የሙያ ብቃትን በምዘና በማረጋገጥ የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፍኬት መስጠት፣
  • የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ዕድሳት አገልግሎት መስጠት፣
  • ሰርትፍኬት ይጣራልን ጥያቄዎችን ተቀብሎ ማጣራትና ምላሽ መስጠት፤
  • ምትክ የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ጥያቄዎችን የቆይታ ጊዜያቸውንና ሌሎች ቅድመ ሁኔታዎችን በማረጋገጥ መቀበልና ተተክ ሰርትፍኬት መስጠት፤
  • የብቁ ተመዛኞችን መረጃ በሙያ ዓይነትና ደረጃ በመለየት ማደራጀትና ማጠናቀር
  • የሰርትፍኬትና ምዘና አገልግሎት ክፍያ ማስከፈል
  • የምዘና  ጣቢያዎች ለምዘናዉ ምቹ ሁኔታ እንዲፈጥሩ የምክር አገልግሎት መስጠት፤
  • ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት፤