Skip to main content

kan

የኤጄንሲዉ ዳይሬክተር መልዕክት

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጄንሲ የክልሉ ምክር ቤት   የአስፈጻሚዎችን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን ባወጣው አዋጅ  ቁጥር 003/2012 . መሰረት በሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዘና  በገበያው ተወዳዳሪ የሆነ ባለሙያን ለክልሉ ብሎም ለሀገርቱ እንዱስትሪዎች በማቅረብ ለብልጽግና ጉዞ የጎላ አስተዋፅኦ የሚያበረክት ብቁ ዜጋ መፍጠርን ዋና ዓላማ አድርጎ የሚሰራ ተቋም ነው፡፡ ኤጀንሲው 3 (ሶስት) ዋና ዋና ዳይሬክቶሬቶች እና 7 (ሳባ) ደጋፍ ዳይሬክቶሬቶች ተደራጅቶ ለማህበረሰቡ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ መርሆዎችን ጥራት ያለውን ምዘና መስጠት፣የበቁ የሙያ መዛኞችን በጥራት ማፍራት፣ ግልጸኝነት፣ ተጠያቂነትና ታማኝነት የተላበሰ አገልግሎት መስጠት፣የተፈቀዱና ስታንዳርዱን የጠበቁ የምዘና መሳሪያ ቨርሽን ማዘጋጀት፣ብልሹ አሰራሮችን መከላከል፣ መሰረት በማድረግ የተሰጠዉን ስልጣን፣ ተግባርና ሀላፊነት በተገቢ ለመወጣት ተግቶ ይሰራል፡፡