Skip to main content

በዳይሬክቶረቱ የሚሰጡ አገልግሎቶች፡-

  • የምዘና ጣቢያነት ዕውቅና ፍቃድ መስጠት
  • ምዘና  ጣቢያዎች  ለምዘናው የሚያስፈልጉ ማሽነሪዎችና ማቴሪያሎች በስታንዳርዱ መሰረት መሟላታቸውን ማረጋገጥ
  • ለምዘና ጣቢያና ለመዛኞች ዕውቅና ፍቃድ መስጠትና ማደስ
  • ለመዛኞች የምዘና ሥነ-ዜደ ሥልጠና መስጠት
  • መዛኞችን ማሰማራትና መከታተል