Skip to main content

የምዘና መሳርያዎች ዝግጅትና ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶረት

በዳይሬክቶሬቱ የሚሰጡ አገልግሎቶች፡-

  • በሙያ ብቃት  ምዘና  አገልግሎት፣ ዙሪያ  የምክር አገልግሎት መስጠት
  • የምዘና መሣሪያ አዘጋጅ ባለሙያዎችን ማሰልጠንና ዕውቅና መስጠት
  • የምዘና ሥራውን ጥራት ለማስጠበቅ የምዘና መሣሪያዎችን እንደገና  በማስተካከልና በመከለስ ሥራ ላይ እንዲውሉ ማድረግ፣
  • ፀድቀው የመጡ የምዘና መሣሪያዎችን (ፓኬጆች) በዳታ ባንክ በማከማቸት እንደ አስፈላጊነታቸው በምዘናው ሥራ ላይ እንዲውሉ ማድረግ፣
  • ለምዘናው ጥራት አጋዥ የሚሆኑ  የጥናትና የምርምር ሥራዎችን ማከናወንና ማስረፅ
  • አዳዲስ የምዘና መሳርያዎችን ማዘጋጀት
  • ነባር የምዘና መሳርያዎችን መከለስና ተጨማሪ ቨርሽን ማዘጋጀት