Skip to main content

የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

የሙያ ብቃትን በምዘና ማረጋገጥ

ምዘና  ጣቢያዎች  ለምዘናው ምቹ ሁኔታ እንዲፈጥሩ  የምክር አገልግሎት መስጠት

ለባለድርሻ አካላት  ግንዛቤ ማስጨበጥ

የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ማዘጋጀት፣ማሰራጨትና ማደስ

የምዘናውን ጥራት ለማስጠበቅ ሙያዊ ድጋፍና ክትትል ማድረግ

በምዘና ዙርያ የሚቀርቡ ቅረታዎችን ማጣራትና መፍትሄ መስጠት

ምዘና  ጣቢያዎች  ለምዘናው የሚያስፈልጉ ማሽነሪዎችና ማቴሪያሎች በስታንዳርዱ መሰረት መሟላታቸውን ማረጋገጥ

በሙያ ብቃት ምዘና ዙርያ የምክር አገልግሎት መስጠት

ለምዘና ጣቢያዎችና ለመዛኞች ዕውቅና ፍቃድ መስጠትና ማደስ

የምዘና መሣሪያ አዘጋጅ ባለሙያዎችን ማሰልጠንና ዕውቅና መስጠት

የምዘና ሥራውን ጥራት ለማስጠበቅ የምዘና መሣሪያዎችን  በማስተካከልና በመከለስ   ሥራ ላይ እንዲውሉ ማድረግ፣

ነባር የምዘና መሳርያዎችን መከለስና ተጨማሪ ቨርሽን ማዘጋጀት

ለምዘናው ጥራት አጋዥ የሚኑ  የጥናትና የምርምር ሥራዎችን ማከናወንና ማስረፅ

አዳዲስ የምዘና መሳርያዎች ማዘጋጀት