የዉስጥ ኦዲት ዳሬክቶሬት በህሳብ አያያዝ ላይ ስልጠና መስጠት ፋይናንሻል የንብሬትና የአስተዳደር ስራዎችን ኦዲት ማድረግ በበጀትና ንብረት አጠቃቀም ላ በሚያጋጥሙ ችግሮች ላይ ሙያዊ ድጋፍ መስጠት ለሚመለከተዉ አካል የኦዲት መረጃ መስጠት