የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በተለያዩ የገቢ ርዕሶች የዉስጥ ገቢ ደረሰኝ መስጠት የተለያዩ ክፊያዎችን መፈጸም ለግዥ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት የጨረታ ሰነዶችን መሸጥ የግብአት ስርጭት ማካሄድ የንብረት ቆጠራ ማካሄድና ማሳወቅ